በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር የአፍሪካ ኅብረት

News

የአፍሪካ ኅብረት ሰላምና ጸጥታ ምክር ቤቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናትም ከሐመር ጋር መወያየታቸው ታውቋል

ላቭሮሽ ወደ አፍሪካ በድጋሚ

News

የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ለይፋዊ ጉብኝት ዛሬ ኬንያ ገብተዋል

የደቡብ ሱዳን ሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች  ጥቃት

News

ኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ እየሱስ በጋምቤላ ክልል ባንድ የቤተክርስቲያኗ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ የደቡብ ሱዳን ሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ዘጠኝ ሰዎች እንደተገደሉ ባወጣችው መግለጫ አስታውቃለች

የሱዳኑ ግጭት

News

የአፍሪካ ኅብረት ሰላምና ጸጥታ ምክር ቤት ቅዳሜ’ለት ባካሄደው ስብሰባ የሱዳኑን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ማዘጋጀቱን አስታውቋል

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ

News

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በጸጥታ ኃይሎች ተይዞ ተወሰደ

አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ

News

አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ላቀደው ብሄራዊ ምክክር አጀንዳ ሊኾኑ የሚችሉ ጉዳዮችን ከኅብረተሰቡ መቀበል መጀመሩን በሰጠው መግለጫ አስታውቋል

በየመን በረሃ ፍልሰተኞች ኢትዮጵያዊያን

News

በየመን በረሃ ላይ ሞተው በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የአስከሬናቸው ምስሎች ሲሰራጩ የሰነበቱት ፍልሰተኞች ኢትዮጵያዊያን እንደኾኑ ተረጋገጠ

ዝነኛዋ ድምጻዊት ኂሩት በቀለ

News

አንጋፋዋና ዝነኛዋ ድምጻዊት ኂሩት በቀለ በ83 ዓመቷ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

ኤርትራ ና ቻይና

News

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በፕሬዝዳንት ዢ ፑንግ ግብዣ በመጭው ዕሁድ ቻይናን ይጎበኛሉ

ቡድን-20 ማዕቀፍ

News

ለኢትዮጵያ መንግሥት የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ የአገሪቱ ዓለማቀፍ የልማት አጋሮች ግልጽ ቃል ኪዳን በቡድን-20 ማዕቀፍ ውስጥ የአበዳሪዎች የፋይናንስ ድጋፍ ማረጋገጫ ያስፈልጋል