News

በመጨረሻም ፓስተር ቢኒያም በዋስ ተለቀቀ

addiskignit@gmail.com·
Share
ፓስተር ቢኒያም
በመጨረሻም ፓስተር ቢኒያም በዋስ ተለቀቀ ከመሸ ተደውሎ ተጠራን መፈቻ ይዛችሁ ኑ ተባልን። እስከ 11:30 ሰዓት ድረስ ነገ ሰበር እንደምንቀርብ ነበር የማውቀው። ለማንኛውም ፓስተር ቢንያም ተለቋል። በፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ነገ 4:00 ላይ የፖሊስ ኮሚሽነሩ ቀርበው እስካሁን ለምን እንዳልተፈታ ያስረዱ ተብሎ እንደነበር ይታወሳል። (ብሩክ ደረጄ ~ የሕግ አማካሪና ጠበቃ)