በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የኦታዋ ኤምባሲ የቆንስላ ጉዳዮች አገልግሎት ዘርፍ ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመረ
Edited by : addiskignit@gmail.com -1/25/2023

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የኦታዋ ኤምባሲ የቆንስላ ጉዳዮች አገልግሎት ዘርፍ እየተሰጡ የሚገኙ አግልግሎቶች
1. ፓስፖርትን በተመለከተ፣
አዲስ ፓስፖርት የማውጣት፣ የማደስ፣ የጠፋን ለመተካት online application link
www.digitalinvea.com ላይ አገልግሎትን ያገኛሉ።
2. ትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያን በተመለከተ፣
አዲስ የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ የማውጣት፣ የማደስ፣ የጠፋን ለመተካት አገልግሎት online application link
www.digitalinvea.com ላይ አገልግሎት ያገኛሉ።
3. ቪዛ በተመለከተ፣
ይህን አገልግሎት online application link
www.evisa.gov.et ላይ ያገኛሉ፣
test