አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ላቀደው ብሄራዊ ምክክር አጀንዳ ሊኾኑ የሚችሉ ጉዳዮችን ከኅብረተሰቡ መቀበል መጀመሩን በሰጠው መግለጫ አስታውቋል
Edited by : addiskignit@gmail.com -5/19/2023
አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ላቀደው ብሄራዊ ምክክር አጀንዳ ሊኾኑ የሚችሉ ጉዳዮችን ከዛሬ ጀምሮ ከኅብረተሰቡ መቀበል መጀመሩን ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። ኮሚሽኑ በቀጣዩ ሳምንት በሲዳማ፣ ጋምቤላ፣ ሐረሬና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎችና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በአገራዊ ምክክሩ ሂደት የሚሳተፉ ግለሰቦችን መለየት እንደሚጀምር በመግለጫው አመልክቷል። ኅብረተሰቡ የአገራዊ ምክክሩ ተሳታፊዎችን የሚመርጠው በወረዳ ደረጃ መኾኑን ኮሚሽኑ ገልጧል።
test