ምንም የለንም!!/ሶስና አሸናፊ/
Edited by : addiskignit@gmail.com -4/30/2023
"There's a lot I don't have." "We all don't have much," አለች አንዷ ""You know, I don't have a man, I don't have a house, I don't have a job, I don't have money, what should I do?"   ሴትየዋ እንደመደንገጥም እንደመናደድም ቃጣት። ሁለቱም ገበያተኞች ናቸው። ‘’I don’t want to see you. I need to talk to a male supervisor not you.” "That is none of my business!"," ብላ ፈጥና ተራመደች "I want a male manager.  ድምጿ ነጎድጓዳማና ተወርዋሪ ነው። የጆሮአችንን ታምቡር የበጠሰው ስለመሠለን እኔ፣ሮዛእና ተሠማ ጆሮአችንን ያዝን። ሮዛ የመናዊት የስራ ባልደረባዬ ናት ተሠማ ደግሞ የሀገሬ ልጅ ሴትየዋ ከእግሯ እስከራስ ፀጉሯ በብረት ጌጣጌጥ ተሞልታለች። ፀጉሯ ሙሉ ቢጫ ሆኖ ፍሬንች ቁርጥ ነው። ሠውነተ ፈርጣማና አቋሟ ወደ ወንድ ያደላ ነው። ከዛ ግንብ ሰውነት የሴት ድምፅ አይሉት የወንድ  ድምፅ መውጣቱ  ስለገረመን ተያየን። የፊቷ ጉስቁልና ከተቀባችው ሜካፕ አምልጦ ያሳብቃል። "This is a difficult time every one is suffering" አለች ሮዛ "ምናምናቸው ነው ባክሽ"አለኝ ተሠማ በአማርኛ ሴትየዋ በምትገፋው የልጆች ጋሪ ውስጥ ደቦል ውሻ ተኝቷል። በውሻው ላይ የልብስ ኮተት ከምራለች። ውሻው እሷ ስትጮህ ሳይሆን ሰው መልስ ሲሰጣት ብቻ ቀና ብሎ ያይና መልሶ ይተኛል። "Is she crazy or she just complaining?" አለ እንደሷው ከአፍንጫው እስከጆሮው በብረት የተሞላው ድንክ ውሻውን እየጎተተ "We don't know" አለ ተሠማ አንዱ በአንዱ ሲስቅ ጀንበር ጥልቅ አይነት እያየኝ። ተሠማ ሯጭ ነበር ብል ይቀላል። ረጅም ቀጭን ቁመቱ ስጋ ለብሷል። ብቻ በየወሩ ለሩጫ የሚሆን ጫማ በመግዛት ሯጭ መሆኑን ላለመርሳት የሚጥር ጓደኛዬ ነው። " All of this noise is trying to get away with something "አለች ሮዛ  እሷን ተዋት ኢድ ሙባረክ አልኳቸው "ሁሉ ነገር ደስ የሚለው አገርቤት ነው። እዚህ ምን አለ የበጉ ጩኸት የዳቦ ሽታ አመት በአል ያኔ ነው። "አለ ተሠማ "Roza when will you celebrate the Eid?" አልኳት "I live with my aunt you know. She and her husband are busy, and their children are at school; may be at night. But she is a nice woman she is doing whatever I want like a mom.” "Why you stare at me? what do you want from me?" ብላ ስታንባርቅ ወሬያችንን ሣንጨርስ ተበታተንን እሷም የያዘችውን ይዛ ወጣች የሴኪዩሪቲ አለርቱ ቤቱን አናጋው። April 2023
test